(ናይሮቢ፤ ሰኔ 9 ቀን 2008 ዓ.ም) - ከህዳር ወር 2008 ዓ.ም. ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል በተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎች የኢትዮጵያ መንግስት የጸጥታ ሀይሎች ከ400 በላይ የሚሆኑ ሰልፈኞችን የገደሉ ሲሆን ከአስር ሺህ በላይ የሚቆጠሩትን ደግሞ ማሰራቸውን ሂዩማን ራይት ወች ዛሬ ይፋ ባደረገው ሪፖርት ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት የተፈጸሙ ግድያዎችን፣ እስራቶችንና ሌሎች የመብት ጥሰቶች በአስቸኳይ ተአማኒነት ያለውና ገለልተኛ የሆነ ማጣሪያ እንዲካሄድ ድጋፍ ማድረግ አለበት።
ይህ ባለ 61 ገጽ ሪፖርት ''ጭካኔ የተሞላበት አፈና' – የግድያ እና የእስራት ምላሽ፤ ለኢትዮጵያ የኦሮሞ ተቃውሞ' የተሰኘው ሪፖርት የኢትዮጵያ መንግስት ተቃውሞሙን ለመቆጣጠር የተጠቀመውን ከመጠን ያለፈ ሀይል እርምጃና እስከ መግደል የሚያደርስ ሃይል፣ የጅምላ እስር፣ ጭካኔ የተሞላበት የእስር ቤት አያያዝ፣ እንዲሁም የተቃውሞ ሂደቶችን በተመለከተ መረጃዎች ለህዝብ እንዳይሰራጩ ማፈንን አጠቃሎ በዝርዝር አቅርቧል፡፡
ኢትዮጵያ፤ በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ በተወሰደ የሀይል እርምጃ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተገድለዋል።
Feature
Duration
: 1m 45s
Related News
ENG
FRA
ESP
Thursday, 8 October 2026
US: Deportations to African Countries Not Their Own
Denied Due Process; Some Returned to Danger in Home Countries
ENG
FRA
Wednesday, 22 July 2026
DR Congo: Oil Company Operations Pose Grave Pollution Threat
Transparency Needed to Address Health Risks to Nearby Communities
ENG
Friday, 12 June 2026
Malawi: People with Albinism Face Discrimination, Barriers to Work
Stigma, Insecurity, Lack of Accommodations Undermine Rights